የሃሎካሽን አፕልኬሽን ስልክዎት ላይ በመጫን በቀላሉ ግብይቶችን ይፈጽሙ
አፕልኬሽኑ የሃሎካሽን ሙሉ አገልግሎቶች የያዘ እና ለሁሉም አገልግሎት አቅራቢዎች የሚሠራ ነው







ቁልፍ ባሕርያት
Version 1.01 (19.04.2017)
-
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ፣ የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ የሶማሌ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም እና የወጋገን ባንክ ሃሎካሽ ሂሳቦችን መጠቀም ያስችላል
-
አፕሊኬሽኑን በአማርኛ፣ ትግርኛ፣አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛ መጠቀም ይችላሉ
-
ያለኢንተርኔት ይሠራል
-
የሞባይል ካርድ መግዛት
-
ገንዘብ መላክ
-
ክፍያ መፈጸም
-
ገንዘብ ማውጣት
-
ሂሳብዎን ማወቅና
-
ሂሳብዎን በቀላሉ መጠቀም ያስችላል